ማንኛውም ሪል እስቴትን በተመለከተ በታማኝነት ወደሚያገለግልዎ አጋር ድርጅት ትረስት አዲስ እንኳን በደህና መጡ! ትረስት አዲስ በ2010 ዓ.ም በአቶ አዲስ ዘገዬ የተቋቋመ በሪል ስቴት ኢንዱስትሪ ላይ የበርካታ ዓመታት ልምድ ያለው ድርጅት ነው፡፡ ደንበኞቻችን የፈለጉትን መግዛት፣ መሸጥ፣ መከራየት እና በንብረት ላይ ኢንቨስት በሚያደርጉበት ጊዜ ለመርዳት ቁርጠኛ የሆኑ ልምድ ያላቸው እና በጉጉት የሚጠብቅዎ ባለሙያዎችን በውስጡ ያቀፈ ቡድን አለው፡፡
ጀማሪ ገዥ ቢሆኑም ባይሆኑም ወይም በእጅዎ የሚገኘውን ቤት ለመሸጥ የሚፈልጉ ከሆነ ግቦችዎን ማሳካት እንዲችሉ የሚያግዝዎ በቂ ልምድ እና እውቀት አለን፡፡ ቤት መግዛትም ሆነ መሸጥ የህይወት ጉዳይን የሚወስን ውሳኔ የማስተላለፍ ያህል እንደሆነ በመረዳት በሚያደርጉት ሂደት ላይ በእያንዳንዱ ምዕራፍ ላይ እርስዎን ለማማከር ዝግጅታችንን አጠናቅቀን እርስዎን እየተጠባበቅን እንገኛለን፡፡
የሚከተሉትን ጨምሮ በርካታ የሪል እስቴት አገልግሎት አይነቶችን እናቀርብልዎታለን፡-
• የገዢ ውክልና፡ ለፍላጎትዎ እና ለበጀትዎ የሚሆን ፍጹም ቤት እንዲያገኙ እናግዝዎታለን፣ እና እርስዎን ወክሎ በተቻለ መጠን በጣም ጥሩውን ዋጋ ለማግኘት እንነጋገራለን።
• የሻጭ ወኪል በመሆን፡- ቤትዎን ለሽያጭ እንዲያቀርቡ፣ ከፍተኛውን ዋጋ ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ በማመቻቸት ለገዥዎች ለገበያ ማቅረብ እንዲችሉ እንረድዎታለን፡፡
• ለኢንቨስትመንት የሚሆን ንብረት ግዥ፡- የፋይናንስ ግቦችዎን የሚያሳኩ ለኢንቨስትመንት የሚሆኑ ንብረቶችን እንዲያገኙ እና እንዲገዙ ልንረዳዎ እንችላለን፡፡
• የንብረት አስተዳደር፡- ያከራዩዋቸውን ንብረቶች የቁጥጥር ስራውን ለኛ ትተው እርስዎ በሚያደርጉት ኢንቨስትመንት ዘና ይበሉ፡፡
ለደንበኞቻችን የላቀ ጥራት ያለው አገልግሎት እና ድጋፍ ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቅቀናል፡፡ መነጋገር ቁልፍ ነው ብለን የምናምን ሲሆን በየደረጃው ስለግብይቱ ሁኔታ እናሳውቅዎታለን፡፡ በሪል እስቴት ዘርፉ ያስቀመጡዋቸውን ግቦች እንዲያሳኩ ልናማክርዎ እንደምንችል እርግጠኞች ነን፡፡ትረስት አዲስ ደንበኞች እንዲገዙ፣ እንዲሸጡ፣ እንዲያከራዩ እና በመሬት ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የሚያግዝ በሪል እስቴት ዘርፍ ላይ የተሟላ አግልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው፡፡ ለደንበኞቻችን የላቀውን አገልግሎት እና ድጋፍ ለመስጠት ቁርጠኛ የሆኑ ልምድ ያላቸው እና ዝግጁ የሆኑ ባለሙያዎችን የያዘ ቡድን አለን፡፡ የሚከተሉትን ጨምሮ በርካታ የሪል እስቴት አገልግሎት አይነቶችን እናቀርብልዎታለን፡-
• የገዢ ወኪል መሆን
• የሻጩ ወኪል መሆን
• በኢንቨስትመንት መሬት ግዥ ማስፈጸም ላይ
• የንብረት አስተዳደር
ከደንበኞቻችን ጋር ጠንካራ ግንኙነት ለመፍጠር መግባባት፣ ታማኝነት እና ፍትሃዊነት አስፈላጊ ናቸው ብለን እናምናለን፡፡ ደንበኞቻችን ስለ ሪል እስቴት ኢንቨስትመንቶች በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ማስተላለፍ እንዲችሉ የሚያስፈልጓቸውን መረጃዎች እና ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ነን፡፡
የእኛ ተልዕኮ ደንበኞቻችን የሪል እስቴት ግባቸውን ማሳካት እንዲችሉ መርዳት ነው፡፡ለደንበኞቻችን በአዎንታዊ እና ከጭንቀት ነጻ በመሆን አገልግሎታችንን ለማቅረብ ጥረት በማድረግ ከሚጠብቁን በላይ ዝግጁዎች ነን፡፡
ትረስት አዲስን እንደ ሪል እስቴት አጋርዎ አድርገው የሚመርጡባቸው ብዙ ምክንያቶች አሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል ጥቂቶቹን ብቻ እንደሚከተለው እናቀርብሎታለን፡-
• የሪል እስቴት ግቦችዎን ማሳካት እንዲችሉ እርስዎን በመርዳት ላይ ያተኮሩ ልምድ እና እውቀት ያላቸው ባለሙያዎችን ያቀፈ ቡድን አለን፡፡
• ካላአስፈላጊ መጉላላትና ውድ ጊዜዎትን ሳያባክኑ በርካታ የሪል እስቴት አገልግሎቶችን በማቅረብ ፍላጎትዎን ማሟላት እንችላለን፡፡
• ለደንበኞቻችን የላቀውን አገልግሎት እና ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ነን፡፡
• በዘርፉ ላይ ከተሰማራንበት ጊዜ ጀምሮ ስኬትን የማስመዝገብ ሪከርድ አለን፡፡
የእርስዎን ፍላጎት መሟላት የሚያስቀድም የሪል ስቴት አጋር የሚፈልጉ ከሆነ ትረስት አዲስ ትክክለኛ አማራጭ ነው፡፡ በሪል እስቴት ዘርፉ ላይ ያስቀመጧቸውን ግቦች ለማሳካት እንዴት እንደምናግዝዎ የበለጠ ለማወቅ ዛሬውኑ እንዲያግኙን በአክብሮት እንጠይቆታለን፡፡
ከ5 በላይ ልምድ ያለው
በገዢ ስም እና በሻጭ ስም በውክልና ማስፈጸም፣ የኢንቨስትመንት መሬት መግዛት፣ ንብረት ማስተዳደር፣ የቤት አማራጮችን ቀጠሮ በማስያዝ ገዥዎችን ወይም ተከራዮችን ማስጎብኘት፡፡
ከ5 በላይ ልምድ ያለው
ገዢ የሚፈልገውን የቤት አይነት በመደቡት በጀት የተሻለውን ቤት ማግኘት እንዲችሉ መርዳት፤ በተቻለ መጠን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኙ በእርስዎ ስም መደራደር እንዲሁም ሻጮችንም ትክክለኛውን ዋጋ እንዲያገኙ መርዳት፤ የቤት አማራጮችን ቀጠሮ በማስያዝ ገዥዎችን ወይም ተከራዮችን ማስጎብኘት፡፡
ከ5 በላይ ልምድ ያለው
ገዢ የሚፈልገውን የቤት አይነት በመደቡት በጀት የተሻለውን ቤት ማግኘት እንዲችሉ መርዳት፤ በተቻለ መጠን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኙ በእርስዎ ስም መደራደር እንዲሁም ሻጮችንም ትክክለኛውን ዋጋ እንዲያገኙ መርዳት፤ የቤት አማራጮችን ቀጠሮ በማስያዝ ገዥዎችን ወይም ተከራዮችን ማስጎብኘት፡፡
ከ5 አመት በላይ ልምድ ያለው
ገዢ የሚፈልገውን የቤት አይነት በመደቡት በጀት የተሻለውን ቤት ማግኘት እንዲችሉ መርዳት፤ በተቻለ መጠን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኙ በእርስዎ ስም መደራደር እንዲሁም ሻጮችንም ትክክለኛውን ዋጋ እንዲያገኙ መርዳት፤ የቤት አማራጮችን ቀጠሮ በማስያዝ ገዥዎችን ወይም ተከራዮችን ማስጎብኘት፡፡
ከ5 አመት በላይ ልምድ ያለው
ገዢ የሚፈልገውን የቤት አይነት በመደቡት በጀት የተሻለውን ቤት ማግኘት እንዲችሉ መርዳት፤ በተቻለ መጠን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኙ በእርስዎ ስም መደራደር እንዲሁም ሻጮችንም ትክክለኛውን ዋጋ እንዲያገኙ መርዳት፤ የቤት አማራጮችን ቀጠሮ በማስያዝ ገዥዎችን ወይም ተከራዮችን ማስጎብኘት፡፡
ትረስት አዲስ ሪል ስቴት ወኪል እና የንብረት አስተዳደር መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ኢዲስ አበባ ውስጥ ላደረጉ ገዥዎች፣ ሻጮች፣ አከራዮች እና ተከራዮች ሙያዊ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው፡፡ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ፡-
• ቤቶችን በሽያጭ ዝርዝር ማካታት እና መሸጥ፡- ሻጮች ቤታቸውን ለሽያጭ እንዲያቀርቡ፣ ለገዢዎች አቅርበው በሽያጩ ላይ እንዲደራደሩ እንናግዝዎታለን፡፡
• ቤት መግዛት፡- ገዢዎች የሚፈልጉትን ቤት በመደቡት በጀት እንዲያገኙ፣ በግዢው ዋጋ ላይ መደራደር እና የቤት ግዢ ውሎችን እንዲያጠናቅቁ እንናግዝዎታለን፡፡
• የንብረት አስተዳደር፡- የንብረት አስተዳዳሪዎች ባለንብረቶች ያከራዩዋቸውን ንብረቶች በባለንብረቶች ስም ስለ ኪራዩ ሁኔታ፣ ለመንግስት መከፈል ስላለባቸው ክፍያዎች እና የጥገና ስራዎችን ይቆጣጠራሉ፡፡
• ለንግድ አገልግሎት የሚውል ሪል እስቴት፡- ነጋዴዎች የንግድ ንብረቶችን ፈልገው እንዲከራዩ ወይም እንዲገዙ እናግዛቸዋለን፡፡
• መጋዘን እና የቢሮ ቦታ፡- ነጋዴዎች መጋዘኖችን እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ፈልገው እንዲከራዩ እንረዳቸዋለን፡፡
• • በትረስት አዲስ ድረ-ገጽ አማካኝነት የሚፈልጉትን ዝርዝር በመደቡት በጀት መሰረት የንብረቱን ምስሎችን እና ማብራሪያዎችን ለእርስዎ በመስጠት የምክረ-ሀሳቦችን እናዘጋጃለን፡፡
• የሚመርጧቸውን ቤቶች ወይም ሌሎች የሚሸጡ ወይም የሚከራዩ ንብረቶችን ማየት የሚችሉበትን ሁኔታ እናዘጋጃለን።
• በሽያጭ ወይም በኪራይ ዋጋው ላይ በደንበኛው ስም ቀርበን በመደራደር እና ሚያደርጉት የሽያጭም ሆነ የኪራይ ውል ላይ እናግዝዎታለን፡፡